ዘሌዋውያን 22:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 በዚያው ቀን ይበላል፤ ከእርሱ እስከ ነገ ምንም አትተዉ፤ እኔ ጌታ ነኝ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 መሥዋዕቱ በዚያ ዕለት ይበላ፤ ለሚቀጥለውም ቀን አታሳድሩ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 ለተከታዩ ቀን ሳታስተርፍ ሁሉንም በቀረበበት ዕለት ብላ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።” ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 በዚያው ቀን ይብሉት፤ ከእርሱ እስከ ነገ ምንም አትተዉ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 በዚያው ቀን ይበላል፤ ከእርሱ እስከ ነገ ምንም አትተዉ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ። ምዕራፉን ተመልከት |