ዘሌዋውያን 21:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በሕዝቡ መካከል ያሚገኝ አለቃ የረከሰ እዳይሆን ራሱን አያርክስ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ከርሱ ጋራ በጋብቻ ለሚዛመዱት ግን ራሱን አያርክስ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 በጋብቻ የተዛመዱትን ሰዎች ሬሳ እንኳ በመንካት ራሱን አያርክስ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ራሱን ያጐሰቍል ዘንድ ከሕዝቡ በማንም አይርከስ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 የሕዝቡ አለቃ ራሱን ያጐሰቍል ዘንድ አይርከስ። ምዕራፉን ተመልከት |