ዘሌዋውያን 2:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ቈራርሰህም ዘይት ታፈስበታለህ፤ የእህል ቁርባን ነው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ቈራርሰህ ዘይት አፍስስበት፤ ይህ የእህል ቍርባን ነው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ኅብስቱንም ቈራርሰህ በእርሱ ላይ የወይራ ዘይት ታፈስበትና የእህል መባ አድርገህ ታቀርበዋለህ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ቈርሰህም ዘይት ታፈስስበታለህ፤ የእግዚአብሔር መሥዋዕት ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ቈርሰህም ዘይት ታፈስስበታለህ፤ የእህል ቍርባን ነው። ምዕራፉን ተመልከት |