ዘሌዋውያን 18:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 እርሷ እኅትህ ነችና ከአባትህ የተወለደችውን የአባትህን ሚስት ልጅ ኃፍረተ ሥጋዋን አትግለጥ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 “ ‘የአባትህ ሚስት፣ ለአባትህ ከወለደቻት ሴት ልጅ ጋራ ግብረ ሥጋ አትፈጽም፤ እኅትህ ናት። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እኅትህ ስለ ሆነች ከአባትህና ከእንጀራ እናትህ ልጅ ጋር ፍትወታዊ ግንኙነት አታድርግ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ከአባትህ የተወለደችውን የአባትህን ሚስት ልጅ ኀፍረተ ሥጋ አትግለጥ፤ ከአባትህ የተወለደች እኅትህ ናት፤ ኀፍረተ ሥጋዋን አትግለጥ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ከአባትህ የተወለደችውን የአባትህን ሚስት ልጅ ኃፍረተ ሥጋ አትግለጥ። ምዕራፉን ተመልከት |