ዘሌዋውያን 14:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ካህኑም ከዘይቱ በግራ እጁ መዳፍ ላይ ያፈስሳል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ካህኑም ከዘይቱ ጥቂቱን በግራ እጁ መዳፍ ውስጥ ያፍስስ፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ካህኑ ከዘይቱ ትንሽ በግራ እጁ መዳፍ ላይ ያፈሳል፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ካህኑም ከዘይቱ በግራ እጁ ውስጥ ያፈስሰዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ካህኑም ከዘይቱ በግራ እጁ ውስጥ ያፈስሰዋል። ምዕራፉን ተመልከት |