ዘሌዋውያን 13:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 “ማናቸውም ወንድ ወይም ሴት በራስ ወይም በአገጭ ላይ ደዌ ቢኖርባቸው፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 “በወንድ ወይም በሴት ዐናት ወይም አገጭ ላይ ቍስል ቢወጣ፣ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 “አንድ ወንድ ወይም አንዲት ሴት በራስ ወይም በአገጭ ላይ ቊስል ቢወጣበት ወይም ቢወጣባት፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 “ማናቸውም ወንድ ወይም ሴት በራሱ ወይም በአገጩ የለምጽ ደዌ ቢኖርበት፥ ካህኑ የለምጹን ደዌ ያያል፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 ማናቸውም ወንድ ወይም ሴት በራሱ ወይም በአገጩ ደዌ ቢኖርበት፥ ምዕራፉን ተመልከት |