ዘሌዋውያን 13:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በሰውነቱም ቆዳ ላይ የዳነ የብጉንጅ ቁስል ቢኖር፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 “አንድ ሰው በገላው ላይ ዕባጭ ወጥቶ ቢድን፣ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 “አንድ ሰው የዳነ እባጭ ቢኖርበትና፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 “በሥጋውም ቆዳ ላይ ቍስል ቢሆንና ቢሽር፥ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 በሥጋውም ቁርበት ላይ ቍስል ቢሆንና ቢሽር፥ ምዕራፉን ተመልከት |