ዘሌዋውያን 10:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ሙሴም ሰማ በፊቱም መልካም ሆነ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ሙሴም ይህን በሰማ ጊዜ መልሱ አረካው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ሙሴም ይህን በሰማ ጊዜ በተሰጠው መልስ ተደሰተ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ሙሴም ሰማ፤ ደስም አለው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ሙሴም ሰማ በፊቱም መልካም ሆነ። ምዕራፉን ተመልከት |