ሰቈቃወ 5:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ነገር ግን ፈጽመህ ጥለኸናል፥ እጅግ ተቈጥተኸናል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ፈጽመህ ካልጣልኸን፣ ከመጠን በላይ ካልተቈጣኸን። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ይህን ባታደርግ ግን አንተ በፍጹም ትተኸናል፤ ከመጠን በላይም በእኛ ላይ ተቈጥተሃል ማለት ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ፈጽመህ ጥለኸናልና፤ እጅግም ተቈጥተኸናል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ነገር ግን ፈጽመህ ጥለኸናል፥ እጅግ ተቈጥተኸናል። ምዕራፉን ተመልከት |