ሰቈቃወ 5:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በጽዮን ሴቶችን፥ በይሁዳም ከተሞች ደናግልን አጐሰቈሉ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ሴቶች በጽዮን፣ ደናግል በይሁዳ ከተሞች ተደፈሩ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ሴቶች በጽዮን ተደፈሩ በይሁዳ ከተሞችም ደናግል ተዋረዱ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በጽዮን ሴቶች፥ በይሁዳ ከተሞችም ደናግል ተዋረዱ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 በጽዮን ሴቶችን፥ በይሁዳም ከተሞች ደናግልን አጐሰቈሉ። ምዕራፉን ተመልከት |