ሰቈቃወ 3:65 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)65 የልብ ዕውርነትንና እርግማንህን ትሰጣቸዋለህ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም65 በልባቸው ላይ መጋረጃን ዘርጋ፤ ርግማንህም በላያቸው ይሁን! ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም65 ርግማንህ በእነርሱ ላይ ይሁን! ተስፋ እንዲቈርጡም አድርጋቸው! ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)65 የልብ ሕማምንና ርግማንህን ስጣቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)65 የልብ ዕውርነትንና እርግማንህን ትሰጣቸዋለህ። ምዕራፉን ተመልከት |