ሰቈቃወ 3:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ቀድሞ ሞተው እንደ ነበሩ በጨለማ አኖረኝ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ከሞቱ ብዙ ጊዜ እንደ ሆናቸው፣ በጨለማ እንድኖር አደረገኝ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ከብዙ ጊዜ በፊት እንደ ሞተ ሰው በጨለማ ውስጥ እንድቀመጥ አስገደደኝ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እንደ ቀድሞ ሙታን በጨለማ አኖረኝ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ቀድሞ ሞተው እንደ ነበሩ በጨለማ አኖረኝ። ምዕራፉን ተመልከት |