ሰቈቃወ 3:47 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)47 ድንጋጤና ቁጣ፥ ጥፋትና ቅጥቃጤ ሆነብን። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም47 በጥፋትና በመፈራረስ፣ በችግርና በሽብር ተሠቃየን።” ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም47 ፍርሀትና ውድቀት እንዲሁም ጥፋትና ውድመት በእኛ ላይ ደረሱ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)47 ፍርሀትና ቍጣ፥ ጥፋትና ቅጥቃጤ ያዘን። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)47 ድንጋጤና ቍጣ፥ ጥፋትና ቅጥቃጤ ሆነብን። ምዕራፉን ተመልከት |