ሰቈቃወ 3:42 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)42 በድለናል ዐምፀናልም፥ አንተም ይቅር አላልህም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም42 “ዐምፀናል፤ ኀጢአትም ሠርተናል፤ አንተም ይቅር አላልኸንም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም42 “አምላክ ሆይ! እኛ ኃጢአትና ዐመፅ ሠርተናል፤ አንተም ይቅር አላልከንም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 በድለናል፤ ዐምፀናልም፤ አንተም አልራራህልንም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)42 በድለናል ዐምፀናልም፥ አንተም ይቅር አላልህም። ምዕራፉን ተመልከት |