ሰቈቃወ 3:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ነፍሴ እያሰበችው በውስጤ ፈዘዘች። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ዘወትር አስበዋለሁ፤ ነፍሴም በውስጤ ተዋርዳለች። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ስለዚህም ሁኔታ ሁልጊዜ ሳስብ መንፈሴ ይጨነቃል፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ነፍሴ እያሰበችው በውስጤ ፈዘዘች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ነፍሴ እያሰበችው በውስጤ ፈዘዘች። ምዕራፉን ተመልከት |