ሰቈቃወ 3:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ነፍሴን ከሰላም አራቅህ፥ በጎ ነገርን ረሳሁ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ነፍሴ ሰላምን ዐጣች፤ ደስታ ምን እንደ ሆነ ረሳሁ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ሕይወቴ ሰላም እንዲያጣ ተደረገ፤ ደስታም ምን እንደ ሆነ ረሳሁ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ነፍሴን ከሰላም አራቀ፤ በጎ ነገርን ረሳሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 ነፍሴን ከሰላም አራቅህ፥ በጎ ነገርን ረሳሁ። ምዕራፉን ተመልከት |