ሰቈቃወ 3:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ሄ። የሰገባውን ፍላጻዎች በኩላሊቴ ውስጥ ተከለ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ፍላጻዎችን ከሰገባው አውጥቶ፣ ልቤን ወጋው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ፍላጻዎቹንም አስፈንጥሮ ወደ ሰውነቴ ጠልቀው እንዲገቡ አደረገ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ሄ። የሰገባውን ፍላጻዎች በኵላሊቴ ውስጥ ተከለ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ሄ። የሰገባውን ፍላጻዎች በኵላሊቴ ውስጥ ተከለ። ምዕራፉን ተመልከት |