ሰቈቃወ 3:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 አሌፍ። በቁጣው በትር መከራ ያየ ሰው እኔ ነኝ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 በቍጣው በትር፣ መከራ ያየ ሰው እኔ ነኝ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 በአምላክ የቊጣ በትር መከራን ያየሁ እኔ ነኝ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አሌፍ። በቍጣው በትር ችግር ያየ ሰው እኔ ነኝ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 አሌፍ። በቍጣው በትር መከራ ያየ ሰው እኔ ነኝ። ምዕራፉን ተመልከት |