ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 9:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ትዕቢታቸውን ተመልከት፥ ቁጣህን በላያቸው ላይ ላክ፥ የአሰብሁት እንድፈጽም ለእኔ ለመበለቲቱ ብርቱ እጅን ስጠኝ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ትዕቢታቸውን ተመልከት፤ በራሳቸውም ላይ ቍጣህን አምጣ። እንደ አሰብሁት እፈጽም ዘንድ በእኔ በመበለቲቱ እጅ ኀይልን አድርግ። ምዕራፉን ተመልከት |