ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 9:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ሥምህም ጌታ ነው፤ በክንድህ ኃይላቸውን ስበር፥ በቁጣህ ጥንካሬያቸውን አድቅቅ፤ መቅደስህን ለማርከስ፥ የክቡር ስምህ ማረፊያ የሆነውን ድንኳን ለማሳደፍ፥ የመሠዊያህንም ቀንድ ለመስበር መክረዋልና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 አንተ ከሠራዊታቸው ጋር በከሃሊነትህ አጥፋቸው፤ ቤተ መቅደስን ያጐሰቍሉ ዘንድ፥ የስምህ ጌትነት ማደሪያ የሆነች ደብተራ ኦሪትንም ያሳድፉ ዘንድ መክረዋልና፥ በብረትም የመሠዊያህን ቀንዶች አፍርሰዋልና በቍጣህ ኀይላቸውን አጥፋ። ምዕራፉን ተመልከት |