ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 9:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እነሆ፥ የአሦር ሰዎች ከሠራዊታቸው ጋር በዝተዋልና፥ በፈረሶቻቸውና በጋላቢዎቻቸው ተመክተዋል፥ በእግረኛ ሠራዊታቸው ተኩራርተዋል፥ በጋሻቸውና በጦራቸው፥ በቀስትና በወንጭፋቸው ታምነዋል፤ ጦርነትን ሰባሪ ጌታ መሆንህን አላወቁም፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 “እነሆ፥ የአሦር ሰዎች ከሠራዊታቸው ጋር በዝተዋልና፥ በፈረሶቻቸውም ላይ ከፍ ከፍ ብለዋልና፥ በፈረስም የተቀመጡ ሰዎች በኀይላቸው ታምነዋልና፥ አርበኞችም በጽናታቸው፥ በቀስታቸውና በጦራቸው፥ በምድር ነጎዳቸውም ታምነዋልና አንተ አርበኞችን የምታጠፋ አምላክ እንደ ሆንህ አላወቁህምና ስምህም አሸናፊ እንደ ሆነ አልተገነዘቡም። ምዕራፉን ተመልከት |