ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 9:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የዓቀድከው ነገር ከፊትህ ቀርበው “እነሆ መጥተናል” ይላሉ፤ መንገዶችህ ሁሉ የተዘጋጁ ናቸው፥ ፍርድህንም አስቀድሞ የታወቀ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ምክርህ የቀና ነው፤ ሥርዐትህ የተዘጋጀ ነውና፥ ፍርድህንም አስቀድመህ ባወቅህ ፈርደሃልና እነሆ፥ መጣን ይሉሃል፤ ምዕራፉን ተመልከት |