ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 9:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ያለፈውን፥ የአሁኑንና የወደፊቱን አንተ ሠርተሀል፤ አሁን ያለውንና በኋላ የሚመጣውን አንተ ቀርጸሃል፤ አንተ ያሰብከው ሆኗል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ከዚህ አስቀድሞና ከዚያም በኋላ የሆነውን አንተ አድርገሃልና የዛሬውንና የሚመጣውንም ታውቀዋለህ፤ አንተም በምታውቀው ሆነ። ምዕራፉን ተመልከት |