Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ዮዲት 9:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 ሚስቶቻቸውን ለንጥቂያ፥ ሴቶች ልጆቻቸውንም ለምርኮ አሳልፈህ ሰጠህ፥ ምርኮአቸውን ለተወደዱ ልጆች፥ ለአንተ በቅንዓት ለተቃጠሉ፥ የደማቸው መርከስ ለጠሉ፥ ከዚያም ወደ አንተ ለጮሁት ተከፋፈለ፤ አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ፥ እኔን መበለቲቱን ስማኝ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 ሚስ​ቶ​ቻ​ቸ​ውና ልጆ​ቻ​ቸው ተማ​ረኩ፤ በአ​ንተ ዘንድ የተ​ወ​ደዱ፥ ለአ​ም​ላ​ክ​ነ​ት​ህም የቀኑ፥ የረ​ከሰ ደማ​ቸ​ው​ንም የተ​ጸ​የፉ፥ ትረ​ዳ​ቸ​ውም ዘንድ የለ​መኑ የል​ጆ​ችን ምርኮ ሁሉ ተካ​ፈሉ፤ አም​ላኬ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሆይ፥ እኔን መበ​ለ​ቲ​ቱን ስማኝ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ዮዲት 9:4
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች