ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 9:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 የአባቴ የስምዖን አምላክ ጌታ ሆይ! የድንግሊቱን ማኅጸን በመፍታት ላረከሱአት፥ ጭኗን በመግለጥ ላሳፈሩአት፥ ማኅጸኗን በማርከስ ላዋረዷት፥ ይበቀል ዘንድ ለመጻተኛ ሰይፍን ሰጠህን፤ አንተ “አይሆንም” ብለህ ነበር፥ እነርሱ ግን አደረጉት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 “በማኅፀን ያለ ጽንስን ያጠፉ፥ ድንግልንም ያጐሰቈሉ፥ ልብሷንም የገፈፉ፥ በከተማም በአራቱ ማዕዘን ለመገዳደር ማኅፀንን ያሳደፉ ጠላቶችን ይበቀል ዘንድ በእጁ ሰይፍን የሰጠኸው የአባቴ የስምዖን አምላክ ሆይ፥ አንተ እንዲህ አይደለም አልህ፤ እነርሱ ግን አደረጉት። ምዕራፉን ተመልከት |