ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 9:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 የአባቴ አምላክ፥ የእስራኤል ርስት፥ የሰማይና የምድር ጌታ፥ የውኆች ፈጣሪ፥ የፍጡራን ሁሉ ንጉሥ ሆይ፥ እባክህን እባክህን ጸሎቴን ስማኝ! ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 አወን አቤቱ የአባቴ አምላክ፥ የእስራኤልም የርስታቸው አምላክ፥ የሰማይና የምድር አምላክ፥ ውኃውን የፈጠርህ፥ የፍጥረታት ሁሉ ንጉሥ አንተ ጸሎቴን ስማ። ምዕራፉን ተመልከት |