ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 9:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ብርታትህ በቍጥር፥ ኃይልህም በጠንካራ ሰዎች ላይ አይደገፍምና፤ ነገር ግን የትሑታን አምላክ፥ የታናናሾች ረዳት፥ የደካሞች ድጋፍ፥ ለተገፉ መጠለያ፥ ተስፋ ለቆረጡ አዳኝ ነህ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ብርታትህ በብዙዎች አይደለምና፥ ኀይልህም በኀያላን ሰዎች አይደለምና፤ ነገር ግን አንተ የትሑታን አምላክ ነህ፤ የጥቂቶች ረዳት ነህ፤ የበሽተኞችም ፈዋሽ አንተ ነህ፤ ለጠፉትም ጠባቂያቸው አንተ ነህ፤ ተስፋ የቈረጡ ሰዎችንም የምታድናቸው አንተ ነህ። ምዕራፉን ተመልከት |