ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 9:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በአንደበቴ ማታለል ባርያው ከጌታው ጋር፥ ጌታውም ከአገልጋዩ ጋር ምታ፤ ትዕቢታቸውን በሴት እጅ ስበር። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በአንደበቴ ጥበብ ሎሌውን ከጌታው፥ ጌታውንም ከሎሌው ጋር ግደል። ግርማቸውን በእኔ በሴቲቱ እጅ አጥፋ። ምዕራፉን ተመልከት |