ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 9:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ዮዲት ግን በግንባርዋ ተደፍታ በራስዋ ላይ አመድ ነሰነሰች፥ የለበሰችውንም ማቅ ገለጠች፤ በኢየሩሳሌም በእግዚአብሔር ቤት የማታ ዕጣን በሚቀርብበት ጊዜ፥ ዮዲት በታላቅ ድምጽ ወደ ጌታ ጮኸች፤ እንዲህም አለች፦ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ዮዲት ግን በግንባሯ ተደፍታ በምድር ላይ ወደቀች፤ በራሷም ላይ ትቢያ ነሰነሰች፤ የምትለብሰውንም ማቅ አሳየች፤ በኢየሩሳሌምም ባለው በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ የሠርክ ዕጣን በሚቀርብበት ጊዜ ዮዲት በታላቅ ቃል ወደ እግዚአብሔር ጮኸች፤ እንዲህም አለች፦ ምዕራፉን ተመልከት |