Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ዮዲት 8:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 ዮዲት ሕዝቡ ውኃ በማጣታቸው ተስፋ ቆርጠው በገዢያቸው ላይ የተናገሩትን ክፉ ነገር፥ እንዲሁም ዑዚያ ከአምስት ቀን በኋላ ከተማይቱን ለአሦራውያን አሳልፎ እንደሚሰጥ ለሕዝቡ በመሐላ የተናገራቸውን ሁሉ በሰማች ጊዜ፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 ውኃው ስላ​ለቀ ሰው​ነ​ታ​ቸው ተጨ​ን​ቃ​ለ​ችና ሕዝቡ በአ​ለ​ቃ​ቸው ላይ የተ​ና​ገ​ሩ​ትን ክፉ ነገር ሰማች፤ ዮዲ​ትም ዖዝ​ያን ለሕ​ዝቡ የነ​ገ​ራ​ቸ​ውን ቃል ሁሉ፥ ከአ​ም​ስት ቀን በኋ​ላም ሀገ​ራ​ቸ​ውን ለአ​ሦር ሰዎች እን​ዲ​ሰጡ እንደ ማለ​ላ​ቸው ሰማች።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ዮዲት 8:9
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች