ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 8:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 መልከ መልካምና መልኳም እጅግ የሚያምር ነበረች፤ ባሏ ምናሴም ወርቅና ብር፥ ወንዶች አገልጋዮችና ሴቶች አገልጋዮች፥ ከብቶችንና እርሻዎችን ትቶላት ነበር፤ በእርሱም ትኖር ነበር። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 መልከ መልካምና እጅግ ደመ ግቡ ነበረች፤ ባሏ ምናሴም ብሩንና ወርቁን፥ ሴቶችና ወንዶች አሽከሮችን፥ ከብቶቹንም፥ እርሻውንም ትቶላት ነበር፥ በእነርሱም ላይ ትኖር ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |