ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 8:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በሰንበት ዋዜማና በሰንበት፥ በመባቻ ዋዜማና በመባቻ፥ በእስራኤል ቤት በዓላትና የደስታ ቀኖች ካልሆነ በቀር በመበለትነትዋ ጊዜ ሁሉ ትጾም ነበር። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በመበለትነትም በኖረችበት ወራት ሁሉ ትጾም ነበር። በሰንበት ዋዜማና በሰንበት፥ በመባቻ ዋዜማና በመባቻ፥ በበዓላትና በእስራኤል የደስታ ቀኖች ካልሆነ በቀር አትበላም ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |