ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 8:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 በቤትዋ ጣራ ላይ ለራስዋ ድንኳን ሠራች፥ በወገቧ ማቅ ታጠቀች፥ የመበለትነት ልብስዋንም ለበሰች። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በቤትዋም ሰገነት ላይ የብሕትውና ክፍል አዘጋጀች፤ በወገቧም ማቅ ታጠቀች፤ የመበለትነት ልብሷንም ለበሰች። ምዕራፉን ተመልከት |