ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 8:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 ዑዚያና ገዢዎቹም፥ “በሰላም ሂጂ፥ ጌታ እግዚአብሔር ጠላቶቻችንን ለመቀበል በፊትሽ ይሁን” አሏት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 ዖዝያንና አለቆቻቸውም፥ “በሰላም ሂጂ፤ እግዚአብሔርም በፊትሽ ይሁን፤ ጠላቶቻችንንም ይበቀል” አሏት። ምዕራፉን ተመልከት |