ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 8:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 በዚች ሌሊት እናንተ በበሩ ቁሙ፥ እኔም ከአገልጋዬ ጋር እወጣለሁ፤ ከተማይቱን ለጠላቶቻችን አሳልፈን እንሰጣለን ባላችሁባቸው ቀኖች ጌታ በእጄ እስራኤልን ያድናል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 እናንተ ግን በዚች ሌሊት በበሩ ቁሙ፤ እኔም ከብላቴናዬ ጋር እወጣለሁ፤ ሀገራችንን አሳልፈን ለጠላቶቻችን እንሰጣለን በምትሉበት በእነዚያም ወራቶች የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር በእጄ ይረዳል። ምዕራፉን ተመልከት |