ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 8:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 አሁንም አንቺ እግዚአብሔርን የምትፈሪ ሴት ነሽና ጌታ ዝናብ እንዲልክና ጉድጓዳችንን ሁሉ እንዲሞላ ጸልይልን፤ ከዚያ ወዲህም አንዝልም።” ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 አሁንም አንቺ እግዚአብሔርን የምትፈሪ ሴት ነሽና እግዚአብሔር ዝናምን ያዘንምልን ዘንድ፥ ኵሬያችንም ይመላ ዘንድ፥ እንግዲህ ወዲህም እንዳንጠማ ለምኝልን።” ምዕራፉን ተመልከት |