ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 8:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ነገር ግን በጣም የተጠማው ሕዝብ ቃል የገባነውን እንድንፈፅም አስገደዱን፥ የማንተላለፈውን መሐላ አመጡብን። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ነገር ግን ሕዝቡ ፈጽመው ተጠምተዋልና እንዳሉን እናደርግ ዘንድ ዘበዘቡን፤ ልንለውጠው የማይቻለንን መሐላ አመጡብን። ምዕራፉን ተመልከት |