ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 8:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ጥበብሽ የተገለጠው ዛሬ ብቻ አይደለም፥ ከድሮ ጀምሮ ከሕይወትሽ መጀመሪያ ጀምሮ አስተዋይነትሽን በሕዝቡ ሁሉ አወቀው፥ የልብሽ ተፈጥሮ ቅን ነውና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ጥበብሽ የተሰማው ከዛሬ ጀምሮ አይደለምና፥ ከመጀመሪያው ዘመንሽ ጀምሮ ሰው ሁሉ በጥበብሽ ዐወቀሽ እንጂ፥ የልቡናሽ ተፈጥሮ ደግ ነውና። ምዕራፉን ተመልከት |