ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 8:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ዑዚያ እንዲህ አላት፦ “የተናገርሽውን ሁሉ በጥሩ ልብ ተናገርሽ፥ ቃልሽንም የሚቃወም ማንም የለም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ዖዝያንም አላት፥ “የተናገርሽውን ሁሉ በበጎ ልቡና ተናገርሽ፤ ቃልሽንም የሚቃወመው የለም። ምዕራፉን ተመልከት |