ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 8:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ልባቸውን ለመመርመር እንዳደረገው እኛን በእሳት አልፈተነንም፥ ወይም አልተበቀለንም፤ እግዚአብሔር ወደ እርሱ የሚቀርቡትን ሊገሥጻቸው ይቀጣቸዋልና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 እነርሱንም በፈተናቸውና ልቡናቸውን በመረመረ ጊዜ እኛን የበደለን አይደለም፤ እግዚአብሔር የሚቀርቡትን ሰዎች ይቅር ይላቸው ዘንድ ነው እንጂ፥ ሊያጠፋቸው አይደለምና።” ምዕራፉን ተመልከት |