ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 8:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 በተጨማሪም አባቶቻችንን እንደ ፈተነ እኛንም ለፈተነን ለጌታ አምላካችን ምስጋና እናቅርብ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 አባቶቻችንን እንደ ፈተናቸው የሚፈትነን አምላካችን እግዚአብሔርን በዚህ ሁሉ እናመስግነው። ምዕራፉን ተመልከት |