ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 8:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ስለዚህ ወንድሞቼ ሆይ፥ ለወንድሞቻችን ምሳሌ እናሳያቸው፥ ሕይወታቸው በእኛ ተደግፏልና፥ የቤተ መቅደሱና የመሠዊያው ኃላፊነት በእኛ ላይ አርፏልና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 “አሁንም ወንድሞቻችን ሆይ፥ ለባልንጀሮቻችን ንገሩአቸው፤ እኛን ያዳምጣሉና፥ ልቡናቸውም ወደ እኛ ተሰቅሏልና፥ መሠዊያዉና ቤተ መቅደሱም በእኛ ጸንቶ ይኖራልና። ምዕራፉን ተመልከት |