ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 8:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 የወንድሞቻችን መገደልና የምድሪቱ መያዝ፥ የርስታችንም መጥፋት ባርያዎች በምንሆንበት ሁሉ በአሕዛብ መካከል በራሳችን ላይ ይመለሳል፤ በሚገዙን ፊትም እንቅፋትና ስድብ እንሆናለን። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 የወንድሞቻችን መገደል፥ የሀገራችንም መዘረፍ፥ የርስታችንም ምድረ በዳ መሆን በሚገዙን አሕዛብ ዘንድ በእኛ ላይ ይመለሳል፤ ገንዘብ በሚያደርጉን ፊትም በዚያ የተሰነካከልንና መገዳደሪያ እንሆናለን። ምዕራፉን ተመልከት |