ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 8:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 እኛ ግን ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ አናውቅም፥ ስለዚህ እኛን ወይም ወገኖቻችንን እንደማይንቀን ተስፋ እናደርጋለን። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 እኛ ግን ያለእርሱ ሌላ አምላክ አናውቅም፤ ስለዚህ እኛን ወይም ወገኖቻችንን ቸል እንደማይለን በእርሱ እናምናለን። ምዕራፉን ተመልከት |