ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 8:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 አባቶቻችን ይህን በማድረጋቸው ነው ለሰይፍና ለብዝበዛ የተሰጡት፥ በጠላቶቻችንም ፊት ብዙ በድን ወደቀ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ስለዚህም ነገር አባቶቻችን ለመበርበርና ለጦር ሆኑ፤ በጠላቶቻቸውም ፊት ጽኑ አወዳደቅን ወደቁ። ምዕራፉን ተመልከት |