ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 8:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በቀድሞ ዘመን እንደ ተደረገ በትውልዳችን ወይም በእነዚህ ቀኖች፥ ነገድ ወይም ጐሣ ወይም ሕዝብ ወይም ከተማ፥ ከእኛ መካከል በእጅ የተሠሩ አማልክትን ሊያመልክ የተነሣ የለም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 “በዘመናችን ወይም ዛሬ በቀድሞ ዘመን እንደ ተደረገ ከእኛ መካከል ወገንም ቢሆን፥ ነገድም ቢሆን፥ ከተማም ቢሆን፥ መንደርም ቢሆን በሰው እጅ ለተሠሩ ጣዖታት ለመስገድ የተነሣ የለምና። ምዕራፉን ተመልከት |