ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 8:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ስለዚህ ማዳኑን በመጠባበቅ ሳለን እንዲረዳን እንጥራው፥ የሚያስደስተው ከሆነ ድምጻችንን ይሰማል።” ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ነገር ግን ከእርሱ የምትገኝ ድኅነትን ደጅ ጥኑ፤ ቃላችንንም ሰምቶ ይረዳን ዘንድ ይፈቅድ እንደ ሆነ ለምኑት። ምዕራፉን ተመልከት |