ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 8:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 በአምስቱ ቀን ውስጥ ሊረዳን ባይፈልግ እንኳ በፈለገ ጊዜ ሊያድነን ወይም በጠላቶቻችን ፊት ሊያጠፋን ሥልጣን አለው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በእነዚህ በአምስቱ ቀኖች ይረዳን ዘንድ ባይፈቅድ በማንኛውም ቀን ቢሆን በፈቀደ ጊዜ ሊያድነን፥ ወይም በጠላቶቻችን ፊት ሊያጠፋን ሥልጣን አለው። ምዕራፉን ተመልከት |