ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 8:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ዛሬ እግዚአብሔርን የምትፈታተኑና በሰዎች መካከል እንደ እግዚአብሔር ሆናችሁ የምትቆሙ እነማናችሁ? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 አሁንም በዚች ቀን እግዚአብሔርን የምትፈታተኑት፥ በእግዚአብሔርና በሰው መካከል የተነሣችሁ እናንተ፥ ምንድን ናችሁ? ምዕራፉን ተመልከት |