ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 8:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የንብረቷ ሁሉ አስተዳዳሪ የነበረችውን ሴት፥ ዑዚያንን፥ ካብሪስንና ካርሚስን፥ የከተማዋን ሽማግሌዎች እንድትጠራላት ወደ እነርሱ ላከቻት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ገንዘቧን ሁሉ የምትጠብቅ ሞግዚትዋንም ልካ ዖዝያንን፥ ከብሪኒንና ከርሜኒን፥ የከተማዋንም ሽማግሌዎች ጠራቻቸው። ምዕራፉን ተመልከት |